የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሩቢዮ እስራኤልንና የአረብ ሀገራትን የሚጎበኙት ፕሬዝደንት ትራምፕ ያቀረቡት ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ ከፍተኛ ውግዘት ካስከተለ በኋላ ነው። ...
ባለፉት ሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ አንድ የአሜሪካ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን ከአነስተኛ ወታደራዊ ሂልኮፕቱር ጋር ግጭት ፈጥረው የ67 መንገደኞች ህይወት አልፏል። እንዲሁም ...
ዩኤስኤአይዲን ለስድስት አመታት የመሩት ብሪያን አትወድ እቅዱን "አስደንጋጭ" ያሉት ሲሆን፥ ከ9 ሺህ 700 በላይ ሰራተኞችን ማባረር የድርጅቱን ህልውና እንደሚገድል ተናግረዋል። እቅዱ በመላው አለም በ10 ሚሊየን የሚቆጠሩ ድጋፍ ጠባቂዎችን ህይወት አደጋ ላይ እንደሚጥልም ነው ያነሱት። ...
ትራምፕ ኔዘርላንድስ ሄግ የሚገኘው ፍርድቤት "በአሜሪካ እና በአጋሯ እስራኤል ህገወጥ እና መሰረተ ቢስ ተግባር እየፈጸመ ነው" ሲሉ ከሰዋል። በፍርድቤቱ ላይ ማዕቀብ ለመጣል የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ ...
የ52 ዓመቱ ድሜትሪስ ፍሬዘር አሜሪካዊ ሲሆን በአስገድዶ መድፈር እና ግድያ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ግለሰቡ በአላባማ በርሚንግሀም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፓውሊን ብራውን የተባለች የሁለት ...
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ-ፈረንሳይ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በጋራ ለመስራ የመኪያስችላቸውን የትብብር ማዕቀፍ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ...
ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ኮከብ ክስርስቲያኖ ሮናልዶ “እድሜህ ከ35 ዓመት ካለፈ በኋላ እግር ኳስን መጫወት ስጦታ ነው” ነው ብሏል። ክስርስቲያኖ ሮናልዶ በትናንትናው እለት 40ኛ ዓመት የልደት ...
ከጋዛ ህዝብ ከሁለት ሶስተኛ በላዩ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ነው፤ የቅርብ ጊዜው ጦርነት አብዛኞቹን ለረሃብ አጋልጧል። የጋዛ ሰርጥ በአንድ ወቅት "የፍልስጤም የምግብ ቅርጫት" ተብላ ትጠራ ነበር። የጋዛ ...
ትራምፕ ጦርነቱ (የእስራኤልና ሃማስ) እንደተጠናቀቀ እስራኤል ጋዛን ለአሜሪካ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ፍልስጤማውያን ከጋዛ እንዲወጡ አሜሪካ ወታደሮቿን ማሰማራት አያስፈልጋትም ብለዋል። "ፍልስጤማውያን ...
ፈጠራው የተሞከረው ልጅ በተፈጥሮ መንገድ መውለድ ላልቻሉ ሰዎች በቤተ ሙከራ አማካኝነት ልጅ እንዲወልዱ ይደረግበት የነበረውን ቴክኖሎጂ በመጠቀም ነው፡፡ እንደ ቢቢሲ ዘገባ ይህ ፈጠራ በካንጋሮ ላይ ...
ግሎባል ፋየርፓወር ባወጣው መረጃ መሰረት በአህጉሪቱ ግብጽ ከፍተኛው መጠን ያለውን ነዳጅ በመጠቀም ቀዳሚዋ ናት፤ ካይሮ በየእለቱ 850 ሺህ በርሚል ነዳጅ በመጠቀም በነዳጅ ፍጆታዋ ከአለም 26ኛ ደረጃ ...
በብዙዎቻችን ስልክ ላይ ያሉት ሁሉም መተግበሪያዎች ቢችሉ አድራሻችንን መውሰድ ይፈልጋሉ የሚሉት ባለሙያው ነገር ግን ሰዎች በየጊዜው ስልካቸውን ቶሎ ቶሎ መፈተሸ፣ የማያውቋቸውን እና የማይጠቀሟቸውን መተግበሪያዎች ማጥፋት፣ ያለፈቃዳቸው አድራሻቸውን እየወሰዱ ያሉ መተግበሪያዎችን ፈቃድ መከልከል ይጠበቅባቸዋልም ተብሏል፡፡ ...