ዓለም አቀፉ የገንዘብ አበዳሪ ተቋም አይኤምኤፍ ባወጣው ዓመታዊ ሪፖርት መሰረት በዓለማችን ያሉ ሀገራት አጠቃላይ ብድር 100 ትሪሊዮን ዶላር አልፏል። በአይኤምኤፍ የ2024 ሪፖርት መሰረት አሜሪካ ...
መህመት አይዲን ከ130 ሺህ በላይ ቱርካውያ 131 ቢሊየን የቱርክ ሊራ ተቀብለዋል በሚል ተከሷል በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ገንዘብ በማጭበርበር የተከሰሰው የቱርክ የፋርም ባንክ መስራች መህመት አይዲን ...
ዩኤስኤአይዲን ለስድስት አመታት የመሩት ብሪያን አትወድ እቅዱን "አስደንጋጭ" ያሉት ሲሆን፥ ከ9 ሺህ 700 በላይ ሰራተኞችን ማባረር የድርጅቱን ህልውና እንደሚገድል ተናግረዋል። እቅዱ በመላው አለም ...
ባለፉት ሁለት ሳምንት ውስጥ ብቻ አንድ የአሜሪካ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን ከአነስተኛ ወታደራዊ ሂልኮፕቱር ጋር ግጭት ፈጥረው የ67 መንገደኞች ህይወት አልፏል። እንዲሁም ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛ ነዋሪዎችን በማስፈር ዙሪያ የዮርዳኖስን ስም ደጋግመው የሚያነሱ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ሳምንት ዋሽንግተንን ከሚጎበኙት ከዮርዳኖሱ ንጉስ አብዱላህ 2ኛ ጋር ...
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ሩቢዮ እስራኤልንና የአረብ ሀገራትን የሚጎበኙት ፕሬዝደንት ትራምፕ ያቀረቡት ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ ከፍተኛ ውግዘት ካስከተለ በኋላ ነው። ...
ትራምፕ ኔዘርላንድስ ሄግ የሚገኘው ፍርድቤት "በአሜሪካ እና በአጋሯ እስራኤል ህገወጥ እና መሰረተ ቢስ ተግባር እየፈጸመ ነው" ሲሉ ከሰዋል። በፍርድቤቱ ላይ ማዕቀብ ለመጣል የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ ...
የ52 ዓመቱ ድሜትሪስ ፍሬዘር አሜሪካዊ ሲሆን በአስገድዶ መድፈር እና ግድያ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆኖ ተገኝቷል። ግለሰቡ በአላባማ በርሚንግሀም ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፓውሊን ብራውን የተባለች የሁለት ...
ፕሬዝደንት ትራምፕ በኢራን ላይ ከፍተኛ የሚሉትን ዘመቻ ከከፈቱ በኋላ ከኢራን ጋር "በኑክሌር ጦር መሳሪያ ስምምነት" ጉዳይ መነጋገር እንደሚፈልጉ ባለፈው ሳምንት ገልጸዋል። ትራምፕ በመጀመሪያ የስልጣን ዘመናቸው ወቅት በ2018 አሜሪካን ቴህራን ከአለም ኃያላን ሀገራት ጋር ከደረሰችው የ2ዐ15ቱ የኑክሌር ስምምነት ...
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ-ፈረንሳይ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ በጋራ ለመስራ የመኪያስችላቸውን የትብብር ማዕቀፍ ፕሬዝዳንት ሼክ መሀመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን እና የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ...
ከጋዛ ህዝብ ከሁለት ሶስተኛ በላዩ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ነው፤ የቅርብ ጊዜው ጦርነት አብዛኞቹን ለረሃብ አጋልጧል። የጋዛ ሰርጥ በአንድ ወቅት "የፍልስጤም የምግብ ቅርጫት" ተብላ ትጠራ ነበር። የጋዛ ...
ትራምፕ ጦርነቱ (የእስራኤልና ሃማስ) እንደተጠናቀቀ እስራኤል ጋዛን ለአሜሪካ አሳልፋ ትሰጣለች፤ ፍልስጤማውያን ከጋዛ እንዲወጡ አሜሪካ ወታደሮቿን ማሰማራት አያስፈልጋትም ብለዋል። "ፍልስጤማውያን ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results